ጎሕ ቤቶች ባንክ (Goh Betoch Bank) አክሲዮን ማህበር (በምስረታ ላይ ያለ) መግለጫ (Prospectus)

…………………………………………………………………..

 

Instruction:

You can download a pdf file of the banks prospectus  free of charge by clicking Download Now button Below:

 

………………………………………………………………………

መግቢያ

ይህ መግለጫ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ ቁጥር 318 መሠረት በጎሕ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማህበር አደራጆች የባንኩን አክሲዮን ለመግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው የማህበሩን አክሲዮን ከመግዛቱ በፊት ይህን መግለጫ በጥሞና እንዲያነበውና እንዲረዳው በአክብሮት ይጠየቃል፡፡ ባንኩ የሚመሰረተው በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ ቁጥር 317 መሠረት ሰዎች እየፈረሙ በሚገዙት አክሲዮን ነው፡፡
የባንኩ አደራጆች የሚመሠረተው ባንክ አትራፊ፣ አዋጪና ዘላቂ እንደሚሆን እናምናለን፡፡ 
………………………………..